የበሻር አል አሳድ መሪነት እና ከ50 ዓመታት በላይ የቆየው የአሳድ ቤተሰብ ሥልጣን ፍጻሜ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ

በታላቅ ወንድማቸው ድንገተኛ ሞት ምክንያት የአባታቸውን የመሪነት ሥልጣን የተረከቡት በሻር አል አሳድ ሶሪያን በጠንካራ ክንድ ቀጥቅጠው ገዝተዋል። ነገር ግን ለ13 ዓመታት የተዋጓቸው አማጺያን በድንገት ባካሄዱባቸው ዘመቻ ተሽምድምደው በአባታቸው የተጀመረው ከሃምሳ ዓመታት በላይ የቆየው የቤተሰባቸው የገዢነት ዘመን አገር ጥለው በመሸሽ ተጠናቋል።