እስራኤል፡ እስራኤል ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለምን እርቃናቸውን ፎቶ ተነሱ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, እስራኤል፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሙት ባህር አካባቢ ርቃናቸውን በመሆን ፎቶ ተነስተዋል

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሙት ባሕር አካባቢ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለማጉላት በማሰብ ርቃናቸውን በመሆን ፎቶ ተነስተዋል።