መካን ሴቶች 'ብቻችሁን አይደላችሁም' መባልን ይሻሉ
በአሜሪካ ከስምንት ጥንዶች አንዳቸው የመውለድ ችግር ይገጥማቸዋል፤ ዝም የማለት ልማድ እና የሚፈራው መገለል ደግሞ የችግሩን ሰለባዎች ብቻቸውን እንዲሰቃዩ ያደርጋቸዋል።
ይህ ከብዙ ጊዜ ሙከራ በኋላ ወልደው ለመሳም የቻሉ የሁለት ሴቶች ታሪክ ነው።