የግመል ወተት ለጤና ጠቃሚ ነውን?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የግመል ወተት ለጤና ጠቃሚ ነውን?

በኬንያ ምስራቃዊው ክፍል የግመል ወተት ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው ምርት ነው። የግመል ወተት በዓለም ላይም ከሌሎች የወተት ምርቶች በላይ ተፈላጊ ነው። ዘርፉ በዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ እስከ 12 ቢሊዮን ዶላር ያስገኛል። በምክንያትነት የሚጠቀሰው ደግሞ ለጤና ፍቱን መድሃኒት በመሆኑ ነው ይባላል። ለመሆኑ የግመል ወተት ለጤና ጠቃሚ ነውን?