በሥራ እና ትምህርት ከ70 በላይ አገራትን ያካለሉት ኢትዮጵያዊት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የመጀመሪያዋ ዶክተር

በለጠች ዴሬሳ (ዶ/ር) በኦሮሞ ማሕብረሰብ ውስጥ በዶክትሬት ዲግሪ ቀደምት ተመራቂዎች መካከል አንዷ ስለመሆናቸው ይነገራል።

በለጠች (ዶ/ር) በረዥሙ የሥራ እና የትምህርት ሕይወታቸው ወደ 73 አገራት ተጉዘዋል።

በለጠች (ዶ/ር) በሕይወት ተሞክሯቸው ዙሪያ ከቢቢሲ አጭር ቆይታ አድርገዋል።