ኮሮናቫይረስ ያስተጓጎላቸውና በኢንተርኔት የተካሄዱ ዝግጅቶች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ጋብቻ ሳይቀር በኢንተርኔት የተፈጸመበት ዓመት፡ 2020

ባለፈው ዓመት የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ ብዙ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብሮችን በጋራ ማከናወን ሳይቻል ቆየርቷል።

ይሁንና ቴክኖሎጅ የተፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት ከሚገባው በላይ ጥቅም ላይ ውሏል። ትልልቅ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤዎችን ከማከናወን ጀምሮ በኢንተርኔት ጋብቻን እስከመፈጸም ተችሏል።