ከምድራችን አስደናቂ የተፈጥሮ ስጦታዎች አንዱ ስለሆነው ስለ አፈር ምን ያውቃሉ?

ከምድራችን አስደናቂ የተፈጥሮ ስጦታዎች አንዱ ስለሆነው ስለ አፈር ምን ያውቃሉ?

አፈር ምግብ እና መድኃኒት ለማምረት ይጠቅማል። ነገር ግን አፈር ባለው ጠቀሜታ ልክ ትኩረት እየተሰጠው አይደለም።

አንዳንድ አገራት ያላቸው የአፈር መረጃ ጥቂት ወይም ምንም ነው።

ለመሆኑ አፈርን ከአስደናቂ የምድር ስጦታዎች መካከል አንዱ የሚያደርጉት ነገሮች ምንድን ናቸው?