ናይጄሪያዊቷ ሼፍ ያለማቋረጥ ለአራት ቀናት ምግብ በማብሰል የዓለም ክብረ ወሰን ልትይዝ ነው
ናይጄሪያዊቷ ሼፍ ያለማቋረጥ ለአራት ቀናት ምግብ በማብሰል የዓለም ክብረ ወሰን ልትይዝ ነው
በናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ የምትኖረው ሂልዳ ባቺ ከ90 በላይ ሰዓታት በተከታታይ ምግብ አብስላ 2700 በላይ ሰዎችን አስተናግዳለች።
ጊነስ ዎርልድ ሪኮርድስም ሂልዳ በሕንዳዊ ሼፍ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰንን ለመመዝገብ ማስረጃዎችን ማስረጃዎችን እያጣራሁ ነው ብሏል።