በ2022 ተከስተው በርካቶችን ፈገግ ካሰኙ ነገሮች መካከል ጥቂቶቹን ይመልከቱ
በ2022 ተከስተው በርካቶችን ፈገግ ካሰኙ ነገሮች መካከል ጥቂቶቹን ይመልከቱ
2022 የጦርነት እና የግጭት ዓመት ብቻ አልነበረም።
በርካታ መልካም ነገሮችም ተከስተውበታል። እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች እና ሁኔታዎች በርካታ አዝናኝ ክስተቶችም የታዩበት ነበር።
ከእነዚህ መካከል በጣም የተወሰኑት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ተካተዋል።