ለ3 ሜትር የቀረበው ‘ሰማይ ጠቀሱ’ ጋናዊ
ለ3 ሜትር የቀረበው ‘ሰማይ ጠቀሱ’ ጋናዊ
ጋናዊው ሱሌማይማና ሰመድ በጋና ረዥሙ ሰው እንደሆነ ይናገራል።
2.92 ሜትር የሚረዝመው ሱሌይማና በሄደበት ሁሉ ሰዎች ከእርሱ ጋር ፎቶ እንዲነሱ እንደሚጠይቁት ይናገራል።
እድገቱ አሁንም እየጨመረ መሆኑን የሚናገረው ቁመተ ሎጋው ጋናዊ፤ እድገቱ እንዲቆም ጭንቅላቱ ላይ የቀዶ ሕክምና ማድረግ እንዳለበት እንደተነገረው ያስረዳል።



