የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ መረሃ ግብር እና የውጤት ሰንጠረዥ
የፎቶው ባለመብት, BBC Sport
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው።
ከታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም. አስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ውድድር ላይ የ24 አገራት ብሔራዊ ቡድኖች ይሳተፋሉ።
ባለፉት ዓመታት በየሁለት ዓመቱ ሲካሄድ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከአሁን በኋላ በየአራት ዓመቱ የሚካሄድ ይሆናል።
ለአንድ ወር ገደማ በተለያዩ የሞሮኮ ከተሞች የሚካሄደው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ከዚህ ቀደሞቹ በተለየ ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ያገኛል።
የውድድሩን የጨዋታ መረሃ ግብር፣ ሰዓት እና ውጤቶችን ሰንጠረዥ እዚህ ይመልከቱ።
እንዳያመልጥዎ
ከየፈርጁ
በስፋት የተነበቡ
የሚፈልጉት ይዘት የለም
{{rankTranslation}}