የምንጸየፈው ነገር ምድራችን ለገጠሟት ችግሮች የመፍትሄ አካል መሆን ይችላል?

የምንጸየፈው ነገር ምድራችን ለገጠሟት ችግሮች የመፍትሄ አካል መሆን ይችላል?

አስጸያፊ ከሚባሉ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፤ በበርካቶች ዘንድ ከመወገድ ውጪ ምንም አይነት ጥቅም ይኖረዋል ተብሎ አይታሰብም።

ነገር ግን ለመኖሪያ ቤቶች የኃይል ምንጭ ከመሆን አንስቶ፣ ለአፈር ማዳበሪያ አስከ መሆን ያገለግላል። ታዲያ ሰዎች የሚያስወግዱት ሰገራ ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት ከገጠሟት ችግሮች መካከል ለተወሰኑት መፍትሄ ሊሆን ይችላል? እንዴት?