በጦርነት ምክንያት ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀለችው እናት አራት ልጆችን ተገላገለች
በጦርነት ምክንያት ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀለችው እናት አራት ልጆችን ተገላገለች
ከሰሜን ጋዛ ወደ ደቡባዊ ጋዛ የተሰደደችው እናት በቀዶ ሕክምና አራት ልጆችን ተገላግላለች። በአቅራቢያዋ ሆስፒታል ባለመኖሩ ወደ ሆስፒታል የሚወስዳት ተሽከርካሪ ለማግኘት በእግሯ ከአምስት ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዛለች። እንደተባበሩት መንግሥታት መረጃ ከሆነ በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ሳቢያ ከ150 ሺህ በላይ ሰዎች ከማዕከላዊ ጋዛ ተፈናቅለዋል።