ሊባኖስ ውስጥ መውጫ ያጡት የቤት ሠራተኞች፡ “ዋጋ የሌለኝ ያህል ነው የተሰማኝ”

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ሊባኖስ ውስጥ መውጫ ያጡት የቤት ሠራተኞች፡ “ዋጋ የሌለኝ ያህል ነው የተሰማኝ”

ከኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ለሥራ ወደ ሊባኖስ የሄዱ ሴቶች በአገሪቱ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ለከባድ ችግር እንደተጋለጡ ይናገራሉ።

ሁሉም በቤት ሠራተኝነት ተቀጥረው ልጆቻቸውን እና ቤተሰባቸውን እየረዱ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን በጦርነቱ ምክንያት አሠሪዎቻቸው ሜዳ ላይ ትተዋቸው በመሸሻቸው በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ።