ባረፈበት ሆቴል ንብረቱ የጠፋበት ቻይናዊ በወሰደው እርምጃ ለእስር ተዳረገ

ሆቴል ውስጥ አርፈው በነበረበት ጊዜ ንብረትዎ ጠፍቶ ያውቃል? ምን አደረጉ? ቢጠፋብዎ ምን ያደርጋሉ?
የ28 ዓመቱ ቻይናዊ ሻንግሃይ ውስጥ አርፎበት ከነበረው ሆቴል ውስጥ ላፕቶፑ ስለጠፋበት የወሰደው እርምጃ የተለየ ነው።