ከኢቦላ ያገገመው ሐኪም፡ “የምሞት መስሎኝ ነበር”

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከኢቦላ ያገገመው ሐኪም፡ “የምሞት መስሎኝ ነበር”
ከኢቦላ ያገገመው ሐኪም፡ “የምሞት መስሎኝ ነበር”

ኡጋንዳ በአሁኑ ወቅት የተከሰተውን ገዳዩን የኢቦላ በሽታ ለመቆጣጠር እየታተረች ትገኛለች።

ኢቦላን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት በበሽታው ተይዞ የነበረው ሐኪም “የምሞት መስሎኝ ነበር” ይላል።

በዚህ ዘገባ ስለ ኢቦላ ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ በሙሉ ተብራርቷል።