በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለሚደርሰው ውድመት ካሳ መክፈል ያለበት ማን ነው ?
በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለሚደርሰው ውድመት ካሳ መክፈል ያለበት ማን ነው ?
በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸው ድሃ አገራትን ለመደጎም አዲስ በጀት ጸድቋል። ነገር ግን ለደረሰው ውድመት የላቀ ድርሻ ማዋጣት ያለበት ማን ነው? በሚለው ዙሪያ ክርክሮች አሉ።
በሌላ በኩል አዲስ በመበልጸግ ላይ የሚገኙ እንደ ቻይና እና ህንድ የመሳሰሉ አገራት ደግሞ ከምዕራባውያን ጋር እኩል ማዋጣት የለብንም የሚል ሃሳብ ያነሳሉ። ለመሆኑ በጀቱ ምንድን ነው? ለማንስ ነው የሚሰጠው?



