በብሪታኒያ ባሕር ኃይል ተይዘው ከ250 ዓመታት በኋላ የተከፈቱት የፈረንሳዮች የፍቅር ደብዳቤዎች
በብሪታኒያ ባሕር ኃይል ተይዘው ከ250 ዓመታት በኋላ የተከፈቱት የፈረንሳዮች የፍቅር ደብዳቤዎች
ከ250 ዓመታት በፊት ለፈረንሳይ መርከበኞች ተጽፈው ነገር ግን በብሪታኒያ የባህር ኃይል ተይዘው የቆዩ የፍቅር ደብዳቤዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፈቱ:: ደብዳቤዎቹ የተላኩት በብሪታኒያ እና በፈረንሳይ መካከል ለሰባት ዓመታት በተካሄደው ወቅት ነበር:: ደብዳቤዎቼ ምን የተለየ መልዕክት ነበራቸው?