“ለልዩ ተሰጥዖ የተቸርኩ ነኝ”፡ ናይጄሪያዊው ዩቲዩበር
“ለልዩ ተሰጥዖ የተቸርኩ ነኝ”፡ ናይጄሪያዊው ዩቲዩበር
የ18 ዓመቱ ናይጄሪያዊ አህመድ ሳላሚ ኦቲዝም እና ሌሎች ውስንነቶች አሉበት። ይህ ግን ትልቅ ለመሆን ከማለም አላገደውም።
አህመድ መናገር የጀመረው ስድስት ዓመት ሲሆነው ነበር። አባቱ በልጅነቱ ቢለየውም በእናቱ እርዳታ ለውጥ ማምጣት ችሏል።
አሁን በየሳምንቱ ዕለታዊ ሕይወቱን በመቅረጽ በዩቲየብ ቪዲዮ ያጋራል።



