ኢትዮጵያን በብስክሌት የሚዞረው ፈረንሳያዊ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኢትዮጵያን በብስክሌት የሚዞረው ፈረንሳያዊ

ፈረንሳያዊው ግዩም ኢትዮጵያን በብስክሌት እየተዘዋወረ ይጎበኛል። በኢትዮጵያ በሚኖረው ቆይታም ታሪካዊ ቦታዎችን ከመጎብኘት በተጨማሪ ተራራ ለመውጣት ሀሳብ አለው።