የአዲስ አበባ የመስቀል ሽር ጉድ በፎቶ

የምስሉ መግለጫ, በየአካባቢው ደመራ እየተደመረ ነው
የምስሉ መግለጫ, ደመራው እየተደመረ ነው፤ እስኪ ከዳቦው እንቋደስ
የምስሉ መግለጫ, የአደይ አበባ ገበያው እየደራ ነው
የምስሉ መግለጫ, ወጣቶች አላፊ አግዳሚውን እየጋበዙ ነው
የምስሉ መግለጫ, የልምላሜ ተምሳሌት ሳርና አደይ አበባ
የምስሉ መግለጫ, መስቀልና አደይ አበባ አይነጣጠሉም

ዛሬ ከሰዓት ደመራ ይደመራል፤ የመስቀል ክብረ በዓል በድምቀትም ይከበራል። እስኪ በየአካባቢያችሁ ያለውን የበዓል አከባበር የሚያሳይ ፎቶ ላኩልን።

መልካም በዓል ይሁንላችሁ።